ኤርትራዊያንን ጨምሮ ከ1 ሚሊዮን በላይ የሆኑ የ26 ሀገራት ስደተኞች በኢትዮጵያ ተጠለዋል ተብሏል በኢትዮጵያ በተለይም በአዲስ አበባ የሚገኙ ኤርትራዊያን ስደተኞች በመንግሥት እየተዋከቡ ነው መባሉን ...
የአሜሪካው ተመራጭ ፕሬዝዳንት ዶናልት ትራምፕ በታይም መጽሄት የ2024 የአለማችን ተጽዕኖ ፈጣሪው ሰው ተብለው መመረጣቸው እየተነገረ ነው። ፖለቲኮ ምንጮቹን ጠቅሶ እንዳስነበበው ትራምፕ የታይም የአመቱ ሰው ተብለው መመረጣቸውን ተከትሎ የኒውዮርክ የአክስቲዮን ገበያ የመክፈቻ ደወል በዛሬው እለት ይደውላሉ። ...